አንድ የወንጀል ድርጅት ከሃገሪትዋ በህግወጥ መንገድ ብዙ ብር ለማውጣት ይጥራሉ። ይሄንን ለማካሄድ ወደ ኢትዮጵያ የመጣውን ድርጅት መሪ ለመያዝ አንድ የፖሊስ ሰላይ እራሱን ሹፌር አስመስሎ ድርጅቱ ውስጥ ይገባል። ነገር ግን፣ ሰላዩ የልጅነት ፍቅኛው የመሪው እጮኛ መሆንዋን ሲረዳ፣ ተልእኮው ይወሳስባል።