Get the latest Sport, Movies, Series & Shows

አንድ ፓኬጅ
ከፍ ሲሉ...

እኛ ደሞ
እንመርቃለን

ከጥር 5 እስከ መጋቢት 22 አሁን ከሚጠቀሙት ፓኬጅ አንድ ፓኬጅ ከፍ ካሉ... በኛ ወጪ ወደ ቀጣዩ ትልቅ ፓኬጅ ከፍ ይላሉ፡፡
*ደጉንና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው

ሁሉንም ታላላቅ ሊጎች ፣ በአንድ ፓኬጅ! በአዲሱ ሜዳ ስፖርት ፓኬጅ!

የማይረሱ አስደሳች ግጥሚያዎች እና መዝናኛዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በሜዳ ስፖርት ላይ ይጠብቅዎታል ! 

አሻራ

አዲስ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ድራማ

በአቦል ቲቪ 465 ከሰኞ እስከ ረቡዕ ምሽት 2:00 ሰዓት በጎጆ ፓኬጅ

የእሳት እራት

ቦግ ማለቱ ከሩቅ ይጣራል ድምቀቱ እና ሙቀቱ ይማርካል...ትንሽ ጠጋ ሲሉ ይበልጥ ይስባል ፤ ድርግም ብለው ሲገቡበት ግን ያቃጥላል የእሳት እራት ያደርጋል..
ዘወትር ከሰኞ- አርብ ከምሽቱ 2:30
በአቦል ቲቪ 465

ምህረት

ፍቅር ሲጀምር እያሳሳቀ ፣ ሲገቡብትም ደስ ይላል ሆኖም ግን አንድአንዴ ገፅታውን ቢቀይር... የፍቅር ስብራት በምህረት ይታሻል!
ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ድራማ
ዘወትር ሰኞ ምሽቱ 3:00 ሰዓት በአቦል ቲቪ 465

 

ደስ የሚል ዜና!!
እጅግ ቀላልና ምቹ የክፍያ ዘዴ ለደምበኞቻችን

በMyDStv አፕሊኬሽን በቀላሉ ከቴሌብር እና ከአዋሽ ባንክ አካውንትዎ የዲኤስቲቪ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ።አሁኑኑ ይሞክሩት!!

 

የቅጅና ተዛማጅ መብት ጥሰት

የሚወዷቸውን የሃገርኛ ፊልሞች እና አዘውትረው የሚከታተሏቸው የስፖርት ጨዋታዎችን ማግኘት ባይችሉ ምን ሊሰማዎት ይችላል?

ይዘቶችን በነፃ መጠቀም ጉዳት ያለው ላይመስል ይችላል። የቅጅና ተዛማጅ መብት ጥሰት ያላቸውን ይዘቶች አይቶ ማለፍ የአፍሪካን የጥበብ ኢንዱስትሪ በእጅጉ ይጎዳል።

Bringing the best local entertainment

KBCTV
Citizen TV
KTN News
NBS
TBC1
Safari TV
TVE Tanzania
Rwanda TV
Y254
Teen Africa TV
News

Entertainment Showcase

Self Service

Take control, Stay Connected - manage your DStv account on your terms. Select an option below to get started.