Ashara
465
Telenovela
PG13
ዋና
ያንብቡ
ይመልከቱ
አላዛር ማንነቱን አያስታውስም – አሻራ
አቶ ወንዱ የአላዛርን ስራ መውሰድ ይፈልጋል። የምስራቅ ወንድም አላዛርን አልወደደውም።
ማርቆስ አላዛርን አውሬ በልቶታል ብሎ ያምናል – አሻራ
ማርቆስ አላዛርን መቅበር አልቻለም። ፖሊሶች ጋሽ ናንጌን ይመረምራሉ።
ምስራቅ አላዛርን ወድቆ ታገኘዋለች – አሻራ
ምስራቅ አላዛር እስከሚነቃ ትጠብቃለች። ማርቆስ አላዛር መሞቱን ያረጋግጣል።
ትዝታ እና ማርቆስ አላዛርን ይገሉታል – አሻራ
አላዛር ሚስቱ ከማርቆስ ጋር ስትማግጥ ያገኛታል። ማርቆስ አላዛርን ይገለዋል።
አዲሱ የአቦል ቲቪ አቅርቦት አሻራ በቅርብ ቀን ይጀምራል – አሻራ
አላዛር የብዙ ጊዜ ልፉቱን የፈጠራ ውጤት በክብር አግኝቶ ብሩህ ተስፋ ከፊቱ የሚጠብቀው ቢመስልም በድንገት ህይወት ባላሠበው መሥመር ትወስደዋለች::
ትዝታ የአላዛርን ፈጠራ ትሸጠዋለች – አሻራ