Yekesar Dinaroch
465
Drama
PG13
ዋና
ይመልከቱ
ዘላለም ትብለጥን ያስፈራራታል – የቄሳር ዲናሮች
ገበየው ወደ ከተማ ይሄዳል። ብርቄ ገንዘቡ የተደበቀበትን ጻዲቅን አታላ ትደርስበታለች።
ገበየው ገንዘቡን ከይልቃል ቤት ይሰርቃል – የቄሳር ዲናሮች
ይልቃል ወለላ አርግዛለች ብሎ ያምናል። ገበየው ገንዘቡን ከይልቃል ይሰርቃል።
በረደድ ይልቃልን ያገኘዋል – የቄሳር ዲናሮች
በረደድ ይልቃልን ያሰክረዋል። ይልቃል ከገበየው ጋር ይጣላል።
ይልቃል ወለላን ሊያገባት ይወስናል – የቄሳር ዲናሮች
በረደድ ወደ ደቅ ለመሄድ ይዘጋጃል። ዘላለም የይልቃልን አባት ያገኛቸዋል።
ይልቃል ገበየውን ይጠረጥረዋል – የቄሳር ዲናሮች
በረደድ ከእስርቤት ይፈታል። ገበየው ስለገንዘቡ መሰራጨት ለዘላለም ይነግረዋል።
ይልቃል ገንዘቡን ለደቅ ነዋሪዎች በድብቅ ይሰጣል – የቄሳር ዲናሮች
ይልቃል ገንዘቡን ለደቅ ነዋሪዎች በድብቅ ይሰጣል።
ይልቃል ለገንዘቡ መፍትሄ ያገኛል – የቄሳር ዲናሮች
ይልቃል ለገንዘብ መፍትሄ ያገኛል ነገር ግን ገበየው በዚህ አይስማማም። የብርቄ ወንድም ባለጀልባውን ያፈላልጋል።
ገበየው ይልቃልን ያጭበረብረዋል – የቄሳር ዲያሮች
ገበየው ይልቃልን ያጭበረብረዋል። የይልቃል አባት ይልቃል ምስጢር በመጠበቁ ይዝናሉ።
በረደድ ይልቃልን ማፈላለግ ይጀምራል – የቄሳር ዲናሮች
ይልቃል ለገበየው እውነቱን ለማስረዳት ይሞክራል። በረደድ ይልቃልን ያፈላልጋል።
ይልቃል የተሰረቀ ገንዘብ ሲደብቅ ይያዛል –የቄሳር ዲናሮች
ወለላ ይልቃልን ታስጠነቅቀዋለች። ዘላለም እናቱን የጎዷትን ወንጀለኞች ለመያዝ ደቅ ይሄዳል።
ይቅላል የተሰረቀውን ቦርሳ ይከፍተዋል – የቄሳር ዲናሮች
ፖሊሶች በላይን ይገሉታል። ይቅላል የተሰረቀው ቦርሳ ምን እንደያዘ ያውቃል።
ወንጀለኞች ይቅላልን ያታልሉታል – የቄሳር ዲናሮች
በረደድ ሰው ይገላል። ይልቃል ለአባቱ መድሀኒት ለመግዛት ይሞክራል።
የቄሳር ዲናሮች በአቦል ቲቪ – አቦል ቲቪ
አንድ የሽፍታ ቡድን ከይልቃል ጋር ገንዘብ ሲያስቀምጡ፣ ገንዘቡን ይዞ መጥፋት ወይም የድህነት ኑሮውን የመቀጥል ምርጫ ይቀርብለታል።
ገንዘቡ እታጉ እጅ ይገባል – የቄሳር ዲናሮች