Logo
Yerekik menged S1

ይበልጥ ይመልከቱ

የሮም ረቂቅን ይጠላታል – የረቂቅ መንገድ Image : 776
አስቴር የረቂቅን ወንድም ታግተዋለች – የረቂቅ መንገድ Image : 774
አስቴር የረቂቅን ወንድም ታግተዋለች – የረቂቅ መንገድአቶ ገዛህኝ ረቂቅን በግድ ድርሻዋን ለማስመለስ ይሞክራል። አስቴር የረቂቅን ወንድም ታግታለች።
ረቂቅ የጂኤፍ ድርሻዋን መስጠት አትፈልግም – የረቂቅ መንገድ Image : 772
ረቂቅ የጂኤፍ ድርሻዋን መስጠት አትፈልግም – የረቂቅ መንገድአቶ ገዛህኝ የአስቴርን ወንጀል ይደርስበታል። ረቂቅ ጂኤፍን የእራሷ ለማድረግ ትወስናለች።
ረቂቅ ከእስር ቤት ገብታለች – የረቂቅ መንገድ Image : 770
ረቂቅ ከእስር ቤት ገብታለች – የረቂቅ መንገድመርከብ የረቂቅን የጂኤፍ ድርሻ መውሰድ ይፈልጋል። ረቂቅ እስርቤት ትገባለች።
አስቴር የረቂቅን ወንጀል ለመደበቅ ትሞክራለች – የረቂቅ መንገድ Image : 767
አስቴር የረቂቅን ወንጀል ለመደበቅ ትሞክራለች – የረቂቅ መንገድረቂቅ ወንጀሏን ለፖሊስ መንገር ትፈልጋለች።
ዮሀንስ መሞቱን ቤተሰቡ ይሰማል – የረቂቅ መንገድ Image : 763
ዮሀንስ መሞቱን ቤተሰቡ ይሰማል – የረቂቅ መንገድአቶ ገዛህኝ ዮሃንስ መሞቱን ሰዎች ይጠቁሙታል።
አስቴር ረቂቅን ትረዳታለች – የረቂቅ መንገድ Image : 761
አስቴር ረቂቅን ትረዳታለች – የረቂቅ መንገድአባተ ዳግምን በፖሊስ ማስፈለግ አይፈልግም። አስቴር የረቂቅን ድርሻ የእራሷ ለማድረግ ትሞክራለች።
አቶ ገዛህኝ ረቂቅን የጂኤፍ የጋራ ባለቤት ያደርጓታል – የረቂቅ መንገድ Image : 758
አቶ ገዛህኝ ረቂቅን የጂኤፍ የጋራ ባለቤት ያደርጓታል – የረቂቅ መንገድአስቴር በጂኤፍ አስተዳደር ላይ ምንም መብት እንደሌላት አቶ ገዛህኝ ያሳውቋታል።
የረቂቅ መንገድ ተዋናይ በ60 ሰከንድ ድራማውን ያብራሩታል – የረቂቅ መንገድ Image : 755
የረቂቅ መንገድ ተዋናይ በ60 ሰከንድ ድራማውን ያብራሩታል – የረቂቅ መንገድየረቂቅ መንገድ ተዋናይ ድራማውን በ60 ሰከንድ ውስጥ ይነግሩናል።
ረቂቅ ደቦልን ታታልለዋለች – የረቂቅ መንገድ Image : 754
ረቂቅ ደቦልን ታታልለዋለች – የረቂቅ መንገድደቦል ረቂቅ ስላታለለችው ይበሳጫል። ረቂቅ እና የሮም ይበልጥ ይቀራረባሉ።
የማያውቀው ሰው ዳግምን ይከታተለዋል – የረቂቅ መንገድ Image : 747
የማያውቀው ሰው ዳግምን ይከታተለዋል – የረቂቅ መንገድረቂቅ ከአቶ ገዛህኝ ጀርባ ያለውን ምስጢር ለማግኘት ትነሳለች።
ቢታንያ ከመሳይ ጋር መታረቅ ትፈልጋለች – የረቂቅ መንገድ Image : 745
ቢታንያ ከመሳይ ጋር መታረቅ ትፈልጋለች – የረቂቅ መንገድቢታኒያ መሳይን ለማግባባት ትሞክራለች። ሰናይት የመኳንንት ሚስት መስላ እናቱን ታገኛለች።
አቶ ገዛህኝ ረቂቅን እቤታቸው እንድትኖር ያዝዋታል – የረቂቅ መንገድ Image : 741
አቶ ገዛህኝ ረቂቅን እቤታቸው እንድትኖር ያዝዋታል – የረቂቅ መንገድአስቴር ስለ ሳራ ታውቃለች ነገር ግን የአቶ ገዛህኝ ውሽማ መሆኗን አላወቀችም።
አቶ ገዛህኝ መሳይን ከቤት ያስወጣዋል – የረቂቅ መንገድ Image : 738
አቶ ገዛህኝ መሳይን ከቤት ያስወጣዋል – የረቂቅ መንገድመሳይ ከአባቱ ይልቅ በሉን እና ልጁን ይመርጣል። አቶ ገዛህኝ በዚህ ይበሳጫል።
ረቂቅ ፅናት እንድትርቃት ታስጠነቅቃታለች – የረቂቅ መንገድ Image : 736
ረቂቅ ፅናት እንድትርቃት ታስጠነቅቃታለች – የረቂቅ መንገድመሳይ ልጁን ከበሉ ጋር ለማሳደግ ይዘጋጃል። ዮሃንስ ረቂቅን ሊቀርብ ይሞክራል።
የቀረጻ ጊዜ ገጠመኞች ከሉሊት ገረመው ጋር – የረቂቅ መንገድ Image : 734
የቀረጻ ጊዜ ገጠመኞች ከሉሊት ገረመው ጋር – የረቂቅ መንገድየረቂቅ መንገድ ላይ ረቂቅን ሆና የምትተውነው ሉሊት ገረመው ስለ ቀረጻ ግዜ ገጠመኞችን ታጫውተናለች።
አስቴር ረቂቅን ስለ አበራ ትጠይቃታለች – የረቂቅ መንገድ Image : 728
አስቴር ረቂቅን ስለ አበራ ትጠይቃታለች – የረቂቅ መንገድፅናት ከደቦል ጋር መስራት ትጀምራለች። አስቴር አበራን ማግኘት ትፈልጋለች።
ሮቤል ለእናቱ ገዳይ ቅጣት አዘጋጅቷል – የውሃ ሽታ Image : 723
ሮቤል ለእናቱ ገዳይ ቅጣት አዘጋጅቷል – የውሃ ሽታሮቤል ለሰራው ወንጀል አባቱ ምክንያት ነው ይላል። የእናቱን ገዳይ ይቀጣዋል።
ኒና የረቂቅን ውሸት ታጋልጣለች – የረቂቅ መንገድ Image : 720
ኒና የረቂቅን ውሸት ታጋልጣለች – የረቂቅ መንገድኒና ረቂቅ ከየሮም ጋር ያላትን ግንኙነት ታጣራለች። ረቂቅን ለቤተሰቧ ታጋልጣታለች።
ረቂቅ ስራ ልትለቅ እንደምትችል ተናገረች – የረቂቅ መንገድ Image : 715
ረቂቅ ስራ ልትለቅ እንደምትችል ተናገረች – የረቂቅ መንገድመሳይ አባተን ስለ አባት ማውራቱን ስትሰማ ሌንሳ ተበሳጨች
ከግድያው ጀርባ ትልቅ እጅ አለ – የረቂቅ መንገድ Image : 712
ከግድያው ጀርባ ትልቅ እጅ አለ – የረቂቅ መንገድንስር ድርጅት ከጥቆማው ጋር የሚያያይዘው ነገር ይኖር ይሆን?
ረቂቅ እራሷን ትስታለች – የረቂቅ መንገድ Image : 703
ረቂቅ እራሷን ትስታለች – የረቂቅ መንገድረቂቅ ገዛህኝ ስላሰቃያት እራሷን ትስታለች። ቢታኒያ መሳይን ቤቷ ፍለፊት ታገኘዋለች።
የሮም ረቂቅን ይጠላታል – የረቂቅ መንገድ