Logo
Hamza s1

ይበልጥ ይመልከቱ

መክሊት ፍትህ ታገኛለች – ሐምዛ Image : 760
አጥናፍ መክሊት ከልጇ ማርገዟን ታውቃለች – ሐምዛ Image : 757
አጥናፍ መክሊት ከልጇ ማርገዟን ታውቃለች – ሐምዛአጥናፍ መኳንንት መክሊትን እንዲያስወግዳት ትነግረዋለች።
መኳንንት አየሁን በግድ ከቤተሰቧ ይወስዳታል – ሐምዛ Image : 753
መኳንንት አየሁን በግድ ከቤተሰቧ ይወስዳታል – ሐምዛደብሬ የአቻም የለውን ወንጀል ታጋልጣለች። ቅዱስ ከፍቅረኛው ጋር ይለያያል።
አየሁ ከቤተሰቧ ጋር ትገናኛለች – ሐምዛ Image : 746
አየሁ ከቤተሰቧ ጋር ትገናኛለች – ሐምዛመክሊት አየሁን ከቤተሰቧ ጋር ታገናኛታለች። መክሊት ማርገዟን ታጋልጣለች።
ጌቶች የክንዴ አባት መሆናቸው ይጋለጣል – ሐምዛ Image : 742
ጌቶች የክንዴ አባት መሆናቸው ይጋለጣል – ሐምዛክንዴ አባቱ ጌቶች መሆናቸውን ይደርስበታል።
መኳንንት እና አየሁ አብረው ያድራሉ – ሐምዛ Image : 739
መኳንንት እና አየሁ አብረው ያድራሉ – ሐምዛመክሊት የክንዴን የጋብቻ ጥያቄ አትቀበልም። አየሁ እናቷን ልታገኛት ትደርሳለች።
መክሊት ከመኳንንት ማርገዟን ታጋልጣለች – ሐምዛ Image : 733
መክሊት ከመኳንንት ማርገዟን ታጋልጣለች – ሐምዛክንዴ መክሊትን ማግባት ይፈልጋል ነገር ግን ከመኳንንት ማርገዟ ይጋለጣል።
መኳንንት የአለሜን ቤተሰብ ይደብቃል – ሐምዛ Image : 727
መኳንንት የአለሜን ቤተሰብ ይደብቃል – ሐምዛሉባባ እናቷን እንዳታገኝ መኳንንት ይደብቃታል።
መኳንንት መክሊትን ወንዝ ውስጥ ይጥላታል – ሐምዛ Image : 724
መኳንንት መክሊትን ወንዝ ውስጥ ይጥላታል – ሐምዛአለሜ መኳንንትን ለማግባት ትስማማለች። መኳንንት መክሊትን ይጎዳታል።
መኳንንት ውሀ ስለተረጨበት ተናዷል – ሐምዛ Image : 716
መኳንንት ውሀ ስለተረጨበት ተናዷል – ሐምዛየአለሜ ፍቅረኛ መሬት ወስዶ ፍቅረኛውን እንዲተዋት ተነገረው
ሸንኮሬ ልጁ ተላልፎ ይሰጥ አለች – ሐምዛ Image : 710
ሸንኮሬ ልጁ ተላልፎ ይሰጥ አለች – ሐምዛደበበ እና መኳንንት ተጣልተዋል። መኳንንት ጥፋቱን ይቀበል ይሆን?
መኳንንት አለሜን ለማግባባት ይሞክራል – ሐምዛ Image : 702
መኳንንት አለሜን ለማግባባት ይሞክራል – ሐምዛአለሜ መኳንንት እንዲረዳት አትፈልግም። ዳኜ የመኳንንት ቤት ይታሰራል።
የቀለበት ስነ ስርዓቱ ይረበሻል – ሐምዛ Image : 694
የቀለበት ስነ ስርዓቱ ይረበሻል – ሐምዛአጥናፍ መኳንንትን የጎዳው ዳኜ ነው ብላ ታምናለች። መክሊት መኳንንትን እንደምትከጅለው ለእናቷ ትነግራታለች።
መኳንንት ዳኜን ሊገለው ይሞክራል – ሀምዛ Image : 689
መኳንንት ዳኜን ሊገለው ይሞክራል – ሀምዛመክሊት መኳንንት እንዲያገባት ትፈልጋለች። አጥናፍ አለም ዳኜን እንድታገባ አትፈልግም።
ሐምዛ ሚያዚያ 1 በአቦል ቲቪ ይጀምራል – ሐምዛ Image : 688
ሐምዛ ሚያዚያ 1 በአቦል ቲቪ ይጀምራል – ሐምዛበ 1970 ዎቹ ውስጥ ውብ በሆነ ገጠር የሚኖሩ ሁለት ሰዎች የተከለከለ የፍቅር ታሪክ ነው።i
መክሊት ፍትህ ታገኛለች – ሐምዛ