Logo
Afaf S2
እስከዳር ልጆቿን ታግታለች – አፋፍ Image : 756
ፍርቱና ዜናን ከቤትዋ ታስወጣዋለች – አፋፍ Image : 748
ፍርቱና ዜናን ከቤትዋ ታስወጣዋለች – አፋፍሶፊያ በፍርቱና ቤት ትገረማለች። አዲስ እና ኢታንያ የእርግዝናውን ውጤት ያገኛሉ።
እስከዳር ዜናን ልትቀጣው ታፈላልገዋለች – አፋፍ Image : 744
እስከዳር ዜናን ልትቀጣው ታፈላልገዋለች – አፋፍእስከዳር ዜናን ልትቀጣው ታፈላልገዋለች። ኢታንያ አዲስን ማናገር ትፈልጋለች።
ዜና እስከዳርን ይመታታል – አፋፍ Image : 740
ዜና እስከዳርን ይመታታል – አፋፍፍርቱና ዜናን እንደማትፈልገው ትነግረዋለች። እስከዳር ማን ሰራተኞቿን እያስፈራራ እንደሆነ ታውቃለች።
ምስር እና ቆንጂት በቹቹ ምክንያት ይጣላሉ – አፋፍ Image : 737
ምስር እና ቆንጂት በቹቹ ምክንያት ይጣላሉ – አፋፍአብዮት ሽቱ ስለ ልጁ ስታወራ ይሰማል። ምስር እና ቆንጂት ይጣላሉ።
እንቆጳ እስከዳር ቤት መኖር ትጀምራለች – አፋፍ Image : 731
እንቆጳ እስከዳር ቤት መኖር ትጀምራለች – አፋፍታምራት እንቆጳ እና እስከዳርን ስለሚጠረጥራቸው በሀሪው ይለዋወጣል።
አዲስ ኢታንያን ስለ ጸጸቱ ይነግራታል – አፋፍ Image : 726
አዲስ ኢታንያን ስለ ጸጸቱ ይነግራታል – አፋፍእንቆጳ እስከዳር ቤት ለመኖር ታቅዳለች።
እስከዳር እና አብዮት ይገናኛሉ – አፋፍ Image : 722
እስከዳር እና አብዮት ይገናኛሉ – አፋፍእስከዳር ልጆን ለመጣል ያደረሳት የአብዮት ስራ መሆኑን ትነግረዋለች።
የእስከዳር መስሪያ ቤት ይከስራል – አፋፍ Image : 717
የእስከዳር መስሪያ ቤት ይከስራል – አፋፍኢታንያ ከቤት እንዳትወጣ አባቷ ይቆልፍባታል።
ታምራት ሁኔታዎች ከብደውታል – አፋፍ Image : 714
ታምራት ሁኔታዎች ከብደውታል – አፋፍኩባንያው እየከሰረ ነው ከአንድ ሰው በስተቀር ማንም እያስተዋለ አይደለም። ማን ይታደገዋል? kubaniyawi
ታምራት በፍጥነት እንዲጠፋ ተነገረው – አፋፍ Image : 708
ታምራት በፍጥነት እንዲጠፋ ተነገረው – አፋፍታምራት የእጮኛውን አባት ማን እንደገደለው ያውቃል። እጮኛው እውነቱን ስታውቅ ምን ይፈጠር ይሆን
እንቆጳ ታምራትን ታገኘዋለች – አፋፍ Image : 701
እንቆጳ ታምራትን ታገኘዋለች – አፋፍታምራት እንቆጳ እንደምታስብለት ማወቅ ይፈልጋል። ሽቱ የእንቆጳን ማንነት ደብቃ አበባ ማስመሰሏን እንድትቀጥል ማድረግ ትፈልጋለች።
ፖሊሶች ታምራት ሞቷል ብለው ይጠረጥራሉ – አፋፍ Image : 697
ፖሊሶች ታምራት ሞቷል ብለው ይጠረጥራሉ – አፋፍስርጉት ታምራት ሞቷል ብላ ታምናለች። ፖሊሶች የአንድ ወጣትን አስክሬን ጫካ ውስጥ ያገኛሉ።
የዙማ ሰው የሽቱን ቤት ያጠቃል – አፋፍ Image : 693
የዙማ ሰው የሽቱን ቤት ያጠቃል – አፋፍእስከዳር ልጆቿን ወደ ቤት ለመመለስ ትሞክራለች። የዙማ ሰው የሽቱን ቤተሰብ ማጥቃት ይጀምራል።
ሽቱ አብዮትን ከቤት ታስወጣዋለች – አፋፍ Image : 682
ሽቱ አብዮትን ከቤት ታስወጣዋለች – አፋፍቹቹ እና ቆንጂት ይጣላሉ:: ሽቱ አብዮትን ከቤት ታስወጣዋለች።
የእንቆጳ ቤት ደጅ ሽጉጥ ይተኮሳል – አፋፍ Image : 681
የእንቆጳ ቤት ደጅ ሽጉጥ ይተኮሳል – አፋፍዜና እና ፍርቱና ከተኩስ አብረው ይደበቃሉ። ፍርቱና ወደ መካሻ መመለስ አልፈለገችም።
እስከዳር ማዕረግን መግደሏን ታምናለች – አፋፍ Image : 675
እስከዳር ማዕረግን መግደሏን ታምናለች – አፋፍአዲስ ቹቹ መደብደቡን ሰምቶ ይጠይቀዋል፣ ግን ቆንጂት ትጠረጥረዋለች። የእንቆጳ ቤት እሳት ይይዘዋል።
አሌክስ ከጨዋታው ይወጣል – አፋፍ Image : 668
አሌክስ ከጨዋታው ይወጣል – አፋፍየሰፈሩ ሰዎች የሽቱን ቤት ይበጠብጣሉ። አሌክስ ከእስከዳር ጋር የጀመረውን ጨዋታ ያቆማል።
ማዕረግ ለእስከዳር ቅጣት ያዘጋጃል – አፋፍ Image : 665
ማዕረግ ለእስከዳር ቅጣት ያዘጋጃል – አፋፍማዕረግ እስከዳር ላይ ይተኩስባታል። የእራሱን ቅጣት ይሰጣታል።
ቹቹ ስለ ኦፓሉ ከእስከዳር መስማቱ ያበሳጨዋል – አፋፍ Image : 659
ቹቹ ስለ ኦፓሉ ከእስከዳር መስማቱ ያበሳጨዋል – አፋፍእስከዳር ስለ ኦፓሉ እውነቱን ለዙማ ኗሪዎች ትነግራቸዋለች። ቹቹ አዲስ እውነቱን ስላልነገረው ይበሳጫል።
ኢታንያ እስከዳርን ለማገት ታቅዳለች – አፋፍ Image : 654
ኢታንያ እስከዳርን ለማገት ታቅዳለች – አፋፍታምራት እና ስርጉት የእስከዳር ቤት መኖር ይጀምራሉ። ፍርቱና እና ዳግም ስለድሮ ፍቅራቸው ይወያያሉ።
ማዕረግ ስለ እስከዳር ወንጀል ያውቃል – አፋፍ Image : 645
ማዕረግ ስለ እስከዳር ወንጀል ያውቃል – አፋፍረቂቅ ከእንቆጳ ጋር ትጣላለች። ፍርቱና ለማዕረግ ስለ እስከዳር ወንጀል ትነግረዋለች።
አሌክስ የታምራትን ወንጀል ያጋልጣል – አፋፍ Image : 640
አሌክስ የታምራትን ወንጀል ያጋልጣል – አፋፍረቂቅ ታምራት የፍርቱናን አስክሬን መውሰዱን ታስታውሳለች። አሌክስ እውነቱን ለእንቆጳ ያጋልጣል።
ኢታንያ ከአዲስ ቤት ታመልጣለች – አፋፍ Image : 634
ኢታንያ ከአዲስ ቤት ታመልጣለች – አፋፍእስከዳር ሶፊያ እውነቱን እንዳታጋልጥ ፍርቱናን ታስጠነቅቃታለች። ኢታንያ ታመልጣለች።
እስከዳር ልጆቿን ታግታለች – አፋፍ