አካውንትዎን እራስዎ ያስተዳድሩ !

የMyDStv መተግበሪያን መጠቀም ከመቼውም ጊዜ በላይ የአገልግሎት ክፍያን መፈፀም እንዲሁም የሚፈልጉትን መዝናኛ በፍጥነት ማግኘት ያስችላል። የዲኤስቲቪ ደንበኛ ሲሆኑ በየትኛውም ቦታ እና ሁኔታ የመረጡትን መመልከት ፣ እንደ E-16 ያሉ ስህተቶችን በቀላሉ ማስተካከል ፣ ቀሪ ሂሳብዎን እና የክፍያ ጊዜዎን ለማወቅ ፣ ክፍያ መፈፀም ፣ ፓኬጅዎን ለመቀየር እና የግል መረጃዎትን ለማስተካከል በቀላሉ ይችላሉ።

የተለያዩ የስፖርት ፕሮግራሞች፣ ፊልሞች፣ ተከታታይ ፊልሞች፣ የልጆች ፕሮግራም እና ጥናታዊ ፊልሞችን የሚያገኙበት አዝናኝ መተግበሪያ…. MyDStv

የዲኤስቲቪ መተግበሪያን ያውርዱ