channel logo
Ashara S1

የአሻራ ገጸ ባህሪዎችን እንዳኛቸው

ዜና
05 ኦክቶበር 2024
በመምረጥ ድምጽዎን ይስጡ
ashara article 3

የአሻራ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ከሰኞ - ረቡዕ በአቦል ቲቪ ይቀጥላል። በአላዛር መጥፋት ምክንያት በህይወቱ የነበሩት ሰዎች ተቀይረዋል። የእነዚህን ገጸ ባህሪዎች ባህሪ እንዳኝ፡

ትዝታ የአላዛርን አስክሬን ጫካ ከማርቆስ ጋር ከጣለችው በኋላ የተፈጠረውን እረስታ ህይወቷን ለመምራት ሞክራለች። ይሄን ለማድረግ የአላዛርን ትልቅ ፈጠራ ሸጣ በብሩ እንደፈለገች መኖር ጀምራለች።

Ashara S1
Ashara S1 Poll 4

ትዝታ በአዲሱ ስራዋ ምክንያት ገንዘቧን ስታጣ ምን አሰባችሁ?

Click here to make your selection
ጥሩ ሰው አይደለችም ስለዚህ የሚገባትን አጊኝታለች
ገንዘቡን በማጥፋቷ የልጇን ህይወት ነው ያስተጓጎለችው

ቤርሳቤህ ከአባቷ ሞት በኋላ ብቸኝነት ይሰማት ጀምሯል። እናቷ ትኩረት አትሰጣትም እና አጎቷ አልፎ አልፎ ብቻ ነው የሚያገኛት።

Ashara S1
Ashara S1 Poll 5

በዚህ ምክንያት ማጨስ ስለመጀመሯ ምን ታስባላችሁ?

Click here to make your selection
ጥሩ ትልቅ ሰው በአካባቢዋ ባለመኖሩ ተጎድታለች
እራሷን ልታበላሽ ነው

ዮናስ ከወንድሙ ሞት በኋላ ስለእራሱ ደንነት ማሰብ አቁሟል። በዚህ የተነሳ መጠጥ እና ሲጋራ ሱስ ሆኖበታል።

Ashara S1
Ashara S1 Poll 6

ስለዚህ የዮናስ ባህሪ ምን ታስባላችሁ?

Click here to make your selection
ወንድሙን ስላላገኘው እራሱን እየጎዳ ነው
እራሱን ማስተካከል አለበት

 

የእነዚህን ውስብስብ ገጸ ባህሪዎች ታሪክ በአሻራ ይከታተሉት። የአሻራ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ዘወትር ሰኞ - ረቡዕ ከምሽቱ 2፡00 በአቦል ቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 465 እንዳያመልጥዎ!